የግላዊነት ፖሊሲ / Privacy Policy
መጨረሻ የተሻሻለው፡ የካቲት 2018 ዓ.ም / Last Updated: February 2026
1. መረጃዎችን ስለመሰብሰብ / Data Collection
አካውንት ሲከፍቱ (ስም፣ ኢሜይል) ወይም የትየባ ልምምድ ሲጨርሱ (ፍጥነት፣ ትክክለኛነት) እንመዘግባለን።
We collect information that you provide directly to us, such as when you create an account (name, email) or complete typing lessons (typing speed, accuracy).
2. መረጃን እንዴት እንጠቀማለን / Use of Data
መረጃዎን የምንሰጠውን አገልግሎት ለማዘመን እና እርስዎ በልምምድ ወቅት ምን ያህል ክህሎት እንዳዳበሩ መከታተል የሚያስችለዎን መረጃ ለማቅረብ እንጠቀማለን።
We use your data to provide, maintain, and improve our services, track your progress, and show your achievements on the leaderboard.
3. ኩኪዎች / Cookies
ለአካውንት ደህንነት እና መለያን ለማረጋገጥ አስፈላጊ የሆኑ ኩኪዎችን (NextAuth.js) እንጠቀማለን። ስለ ድህረ-ገጹ አጠቃቀም መረጃ (analytics) የምንወስደው በ Umami አማካኝነት ሲሆን ግላዊነትን የሚጠብቅ እና ሌሎች ድረ-ገጾችን የማይከታተል ነው።
We use strictly necessary cookies for authentication and security purposes (via NextAuth.js). We use Umami for analytics, which is a privacy-first, cookie-less analytics platform that does not track you across other websites.
4. መረጃን ለሌሎች ስለማጋራት / Data Sharing
የግል መረጃዎን ለሌላ አንሸጥም። መረጃን የምናጋራው አገልግሎታችንን ለመስጠት አስፈላጊ ሲሆን (ለምሳሌ ለኢሜይል ማረጋገጫ) ወይም በህግ ሲጠየቅ ብቻ ነው።
We do not sell your personal data. We only share data when necessary to provide our services (e.g., with email providers for verification) or if required by law.
5. የእርስዎ መብቶች / Your Rights
የግል መረጃዎን በማንኛውም ጊዜ የማየት፣ የማሻሻል ወይም የማጥፋት መብት አለዎት።
You have the right to access, update, or delete your personal information at any time through your profile settings.
6. ደህንነት / Security
የግል መረጃዎ ያልተፈቀደለት አካል እንዳይደረስበት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እናደርጋለን።
We take reasonable measures to protect your personal information from unauthorized access or disclosure.