መነሻ ገጹ ራሱ ትምህርት ነው። ደረጃ መምረጥ የለብዎትም — ገጹን ሲከፍቱ ካቆሙበት ይቀጥላል፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ ደግሞ ከመጀመሪያው ትምህርት ይጀምራል።
The homepage is a lesson, not a menu. It resumes where you left off, or starts you at the first lesson — you are typing within a second of arriving.
እያንዳንዱ ትምህርት እስከ ሦስት ኮከብ ይሰጣል — በፍጥነትና በትክክለኛነት። ቀጣዩ ትምህርት የሚከፈተው አሁን ያለውን ሲጨርሱ ነው፣ ስለዚህ ቅደም ተከተሉን መከተል ብቻ በቂ ነው።
Each lesson scores up to three stars, from your speed and accuracy on it. Finishing a lesson opens the next one — there is nothing else to manage.
አጭር ፈተና ወስደው ከሚገባዎት ደረጃ ይጀምሩ።
A short test that starts you where you belong instead of at lesson one.
አንድን ደረጃ በሙሉ የሚያውቁ ከሆነ፣ አልፈውት ወደ ቀጣዩ መሻገር ይችላሉ።
Pass a stage's test and the whole stage opens at once.
በተደጋጋሚ የሚስቷቸውን ፊደላት ብቻ ይለማመዱ። Practises the fidels you keep missing, not the ones you know.
ፊደላቱን ሲጨርሱ፣ ወደ እውነተኛ ጽሑፍ ከመሸጋገርዎ በፊት ሙሉውን ገበታ ይተይባሉ። One pass of the whole chart, with nothing telling you which fidel comes next.
ለ1፣ 3 ወይም 5 ደቂቃ ፍጥነትዎንና ትክክለኛነትዎን ይለኩ። Measures speed and accuracy; results land on your profile.
የፈለጉትን ጽሑፍ ለጥፈው ይለማመዱበት። Paste anything you want to practise on.
አማርኛ፣ ትግሪኛ፣ ግዕዝ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ይገኛሉ — እያንዳንዳቸው የየራሳቸው ሙሉ ትምህርት አላቸው።
Amharic, Tigrinya, Ge'ez and the other Ethiopian languages are all here, and each one has a full course of its own.